text
stringlengths
1
146
label
int64
0
2
አይን ያወጣው የመገናኛ አካባቢ ዝርፊያ! መገናኛ አካባቢ ዝርፊያ እጅግ በርክቷል። ከቦርሳ ቅሚያ እስከ መኪና ሿሿ የቀን ተቀን ክስተት ነው። ይህ ቪድዮ በአንድ ታዛቢ ተቀርፆ የተላከ…
2
አርብ በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ሰዮ ወረዳ ጉቴ ሰዮማ ቀበሌ በሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ ታጣቂዎች ጥቃት ከፍተው 4 ሰዎች መግደላቸውን ሸሽስተው ወደ ደንቢዶሎ ከተማ የ…
2
ደህና ነሽ ምናምን ምንድነው?
2
ብርሃኑ ነጋ ግን አደገኛ ሙድ ያዥ ነው ??????
2
ባለሥልጣናት ሥራ ስለማይወዱ ስምንት ሰዓት እንኳን መሥራት እንደማይወዱ የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ‹‹ዕድሜ ለእናንተ የውጭ ምንዛሪ ችግር ስለሌለባቸው በረባ ባልረባው ባንኮክ ይሄዳሉ…
2
21 መስጊድ ተቀጥሎና ፈርሶ፣ ሱቆች ተዘርፈው ተቀጥለው ሠላም በሠላም እየኖረ ስትል አታፍርም? ኧረ ሼም የሚባል ነገር አለ! የሙስሊም ጉዳት ለአንተ ሠላም ሰጠህ?
2
ልደፍራት ነው እንዴ
2
ለካ ጤንኛ የለም ባገሩ ላይ...ተብሳሲቼ ኖ! አለ እንትና! ወይ ጉድ!
2
ቃል የገባነውን የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ቅድሚያ መመለስ አለበን ከውህደቱ በፊት እያሉ ነው ኦቦ ለማ! - የኦሮሞ ህዝብ ከሌላው በተለየ የብቻው ጥያቄ ምንድን ነው? - የማንንም መብት ሳይጋፋ መመለስ ከ…
2
የአብን አመራሮች አማራ ስለሆኑ ብቻ በብሄር ተለይተው ቅሊንጦ ባሉበት ሰዓት የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ገደል ይግባ፡ህዳር ፳፱ የአማራ ቀን ብቻ
2
በሀገር ተስፋ መቁረጥ እና በሀገር መሪ ተስፋ መቁረጥ ይለያያሉ!
2
ምን ማለት ነው? ይህን አስተያየት ከእንደዚህ አይነት ሰው አይጠበቅም። መንግስቱ ሃይለማርያም እንኳን አሁን እንዲህ አያስብም።
2
እገዛለሁ ፡፡ በማንኛውም ደቂቃ አሁን ደም ተፍስሶ የተወሰደው ደም የአትክልቶችዎን አፈር ያፈሳል እንዲሁም ቤትዎን ያጥለቀልቀዋል። የተቃወሙትን የንጹሃን አማኞች ደም ይነቃሉ ፡፡ ሞት ይመ…
2
እና ከመሬት ተነስተህ ሰውን መዝለፍ ምንድን ነው?
2
ጧት ከስራ በፊት የምሄድበት አሁን ካለሁበት በላይ ያሳስበኛል
2
ላሊበላን ስጎበኝ ወደ ግራ ስዞር የሆነ ዋሻ አየሁ በጣም ጭለማ ከዛ ማታ እንቅልፍ እምቢ አለኝ. ፈርቼ አልጋ ልብሴን ይዤ ተኛሁ ከዛ እንደምንም በknockout እንቅልፌ መጥቶ ዞር…
2
ከነሱ ያንተ አማራን የምትጨፈጭፈው ይብሳል : እነ ክርስትያንን እስር እያሰቃየህ ስለ ምኒልክ ያሳስብሃል? ወረኛ
2
የአሮሞ ህዝብን እምቢተኝነት እንቅስቃሴ፡ የጸረ-ሰለም ሀይሎችን ተልእኮ ተቀብለው ለማሳከት የሚጥሩ ተላላኪዎችም ሲል ነበር
2
የገዛ ቦርጭሽን ማጥፋት እንደ ሰው ስም ማጥፋት ቀላል አይደለም።
2
የአንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ለኤርትራ መቆርቆር አይጣል ነው።የምጣዱ ሳለ የእንቅቡ ተንጣጣ ይልሃል ይህ ነው። ወዳጄ ኢትዮጵያና ወገንህ ብዙ ትፍልግሃለች፣የምን ማደንፈስ ነው? 30 አመት እፎ…
2
አማርኛ ተማር መጀመሪያ ለፈደድ?????♀️
2
አፋር በመሆኑ ብቻ ተልይቶ መገደሉ ህግ ባለበት አገር የሰላም ዋስትና መረጋገጥ ያልቻለው ከኢሳ አሸባሪዎች ጋር የኮንትሮባንድ ንግድ እንዳይ…
2
መጥፎ ቃል የሚናገሩ ሁሉ እጅግ ይሠቃያሉ ፡፡ በቅርቡ ይጠፋሉ የሚለውን እውነታ መቀበል ብልህነት ነው ፡፡ ህጉን በመተላለፍ የፈጸሙት አሰቃቂ ስህተት ተሰጠ ፡፡ የተረገሙ ናችሁ።
2
ታምራት ግልፅ የደርግ-ሃይለስላሴ ስትራቴጂ //የትምክህተኞች/ የመጨረሻ ግብ ነው የተናገረው። የኢሳያስ ሸገር መምጣት (ህወሓትን በሸዓብያ መተካት?)…
2
የኦዲፒ መከፋፈል የግብፅ ጋዜጠኞች እና አንተ ዋና ርእስ አድርጋችሁታል:: የነሱ ይገባኛል ያንተው ደስታ ግን don’t get it
2
ለተከታዮቻቸው ቁዑራን ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ እንዲታተም ያደረጉት ተፈሪ መኮንን መሆናቸውን ግን አይነግሯቸውም።
2
ፍልጥ ጭንቅላት ሌላ ምን ይባላል
2
አንተ አለቀስ እረ ኤርትራን የገደላቻችውስ የአማራ ልጆች እነሱስ አያስለቅሱም ቆሻሻ
2
ብዓዴን ፅረ አማራ ነው። እርልሱ ነው አማራ ክልል ሽብር የሚፈጽመው ባጠቃላይ። ወያኔን ላይ ስናሳብብ ኖርን። ወያኔ ተወግዶ አማራ መጨቆኑ አላቆመም። ታድያ ችግሩ ያለው ወያኔ ጋር…
2
ነገ ስራ የሌላቸው ይስከሩ ኢትዮጵያ በሮብ አትሰክርም
2
እስቲ በመጣሪ ያለ ወንጀል የታሰረትግራዋይ ንገሪኝ?አደራሽንአጠቃላይ የሜቴክዘራፊዎች የደህንነት መስሪያ ቤት ሰውበላዎችእንዳትይኝ ከሁለቱ ተቋማት ውጭ የታሰረ…
2
ለእናንተ ማን ነው የወጣት ዉክልና የሰጣችሁ?
2
በወር አንድ ቀን እንኳ ክላስ ሳይገባ ሪፍት ቫሊ በ3.9 የተመረቀ ሁሉ እኮ ነው ቴዲን 10ኛ፣ 8ኛ ክፍል እያለ ሙድ ሚዘው፡፡?? እውቀትና ስብዕና የሚገነባው ወረቀት በመሰብሰብ ሳይሆን…
2
እንደዚህ በግላጭ ጥላቻሽን ብትናገሪ ያኔ ያለ መስማማት እንስማማ ነበር በሀይማኖትና ሽፋን ከምታወሪኝ። አማራ ክልል ውስጥ እያንዳን…
2
በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተከሰተው ችግር በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ውጥረት መፍጠሩ ተገለጸ
2
የጎጠኝነት አደጋ፡ ጎጠኝነት የእነሱ እኛ አርቲፊሺያል ክፍፍል ይፈጥርና እነሱ መጥፎ የተሳሳቱ ክብር የማይገባቸው ውሸታምና የማያስቡ እኛ ደግሞ ጥሩ ሀቀኞች ክብር የሚገባን…
2
ለመሆኑ -ቡራዩ ላይ የከተማው አቀማመጥ አስቸጋሪ ስለሆነ ጭፍጨፋውን መከላከል አልቻልንም ያሉት police ሀላፊ -Dodola ላይ ቆመው ኦሮሞ ያልሆኑ ዜጎችን ሲያስጨፈጭፉ የነበሩ…
2
የመጨረሻው ጅል ጎበዝ ጅልን ጅል ሲል ያስቀኛል:: የፒፒ እና የመንጋው ታሪክ በአጭሩ ይህ ነው::
2
የሪፍት ቫሊ ተማሪዎች ግን ... ሁሉ ነገር ቢቀር እንዴት እየወሰዱት ያለውን ኮርስ አያቁም ...... አድነን.. የእውቀት አምላክ አቦ ድፍት ያድርግልኝ
2
ፍርሃት ይሠማኛል። ንፁሃን ወጣቶች በማይረባ የፖለቲካ ቁማር ህይወታቸውን የሚያጡባትን ኢትዮጵያን ሳስብ ቤተሠብ ልጄ ደርሶልኛል ብሎ መርቆ ሸኝቶ አስክሬን ሊቀበል እንደሚችል ሳስብ
2
በአሁኑ ሰአት ስለ ቀጣዩ ምርጫ አለማሰብና አለመሳተፍ ለሚቀጥሉት አምስት አመት የበይ ተመልካች መሆን ነው። ኢዜማዎች ስራችንን እየሰራን ነው እናንተስ ?
2
ጴንጤ ስለሆነ መሾም የለበትም ይላሉ
2
ክቡር ጠ/ሚንስተር ነገሮች በጣም ፈጠኑ የቸኮለ ጅብ የኣህያ መንጋጋ ይነክሳል የሚባል ተረት በእርሶ ተፈጻሚ እንዳይሆን እፈራለሁ።
2
አንተ ሀገርን ለማመስ የተፈጠርክ ላንተ የሚሻለህ ባርነት እንጂ ነፃነት አይደለም
2
ድሬዳዋ፣ ደምቢደሎ ፣ አምቦ እና ወለጋ ዩኒቨርሲቲዎች ተዘግተዋል :: የብልፅግና ኦአኦ የብልግና መሪ መቼ ነው ቁጭ ብለህ ለህዝብ የምታገለግለው መዞር መዞር መዞር ደደብ መሪ¡
2
ወራዳ የሆነ ሰራ ሰርቶ የባጥ የቆጡን ከሚቀባጥሩ መጀመሪያ ለምን ሰርዓት አይኖራቸውም ነበር? ለምን ይርበተበታሉ መሰጅድ አቃጥከው ጎሸ እንዲባሉ ነበር የሚጠብቁት እረ ድንቁናቹንም በመ…
2
የዩኒቨርሲቲዎችን አለመረጋጋት የመምህራንና የአስተዳደር አካላት ተሳትፎ እንዳለበት ተጠቆመ:: የአገራችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚታዩ አለመረጋጋቶችን ለፖለቲካ ፍጆታቸው የሚያውሉ ኃይሎ…
2
ያንኑ የፈረደበት ባንዲራ ተሸካሚ አማራ ድምፅ ለማግኘት በነገራችን ላይ ስንት ቤተክርስቲያን ሲቃጠልና ሠዉ ሲገደል ያልሄደዉ ኢዜማ ሞጣ ሄዳ መስኪዱን ጎበኘ አሉ
2
ለማ ለምን ጥገኝነት አይጠይቅም?
2
የመጀመሪያው ትልቁ ችግር፤ ሠነዱ፣ የጋራ የምንለውን ሀገራዊ ታሪክ አኮስሶ፣ የየአካባቢውን በተለይም የተወሰኑ ህዝቦች ታሪክ አድርጐ ያስቀምጣል፡፡ ትልቁን ታሪክ አኮስሶ፣ የየአካባቢው…
2
እሺ ደርሶብሽ እይው ሌላ ምን እላለሁ እኔ??
2
መሬት ላይ ያለ ሰው አለ ተረቱ
2
ትንሽ ጠብቅ ይዞህ ይሀዳል
2
በአሁን ሰአት ኢትዬጲያ ውስጥ ገዢ ፓርቲ እንደለለ አስተውለዋል?ኢህአዴግ በጉባኤ ፈርሳለች የኢትዬጲያ ብልፅግና ፓርቲም ሳትመሰረት ትከስማለች!ለ2012ምርጫ አዳዲስ ፓርቲዎች እርስበርስ…
2
እንዴ እረ ተረጋጉ እሱ ያለው ድሮ እኛ በሰጠናቸው መሳርያ ነው የገደሉን አሁን ግን ዱላ ብቻ ነው ምንሰጣቸው ያው አህያ በዱላ ተደብድቦ አልሞትም ለማለት ነው.N’wa…
2
ሞት እና ጥፋት ቤተሰብዎ ይጠሉዎታል ፣ ይህንን ካነበቡ መሳም አለብኝ እና አሁን ሁለት እና አሁን ሶስት ናቸው ፡፡ ሞት እና ጥፋት ቤተሰብዎ በድንጋጤ ይሞታሉ
2
ባለፈው ራሱ አንዱ ተስብሳቢ ለ ዶ/ር ዐቢይ ይቺን ስጥልኝ ብሎ የሆነ ዶክመት ሲሰጠው የመለሰው መልስ ሲያደክመኝ ነበር ??
2
????.... ምቀኛ አይጥፋ እውነት
2
11 fake ዘይትና 7 fake ጨው በሚሸጥበት ሀገር ውስጥ ግን እንዴት ነው ምግብ ቤት አምነን የምንመገበው?
2
አብይና የአብይ አስተዳዳር ድሮ ከተተከሉ ትልልቅ ዛፎች ይልቅ እሱና እሱን መሰል ካድሬዎች ፎቶ የሚነሱባቸውን ችብሀዎች ክብር ይሰጣሉ! ምድረ አስመሳይ ፀረ ኢትዮጵያ!
2
ምን አገናኘው አርሰናል፣ ማንቺስተር፣ ሊቨርፑል ወዘተ..... አይመቸኝም
2
ኣቶ ደመቀ መኮንን: ድሮ ኣድርባይ ኣንጋሾች ነበርን አቶ ቧ ያሌው: ከፊት ያለው አረፋ ነው
2
ተመሳስሎብህ ነው እሱ አይደለም
2
የሀገሬ የቁም እንስሳት ቁጥር እያሻቀበ ነው: ድሬዳዋ ዩኒ. ተማሪውን ከህንጻ ላይ ወርውረው የገደሉትን ከብቶች በጎንደር/ጠገዴ ደግሞ ክፋና ደግ መለየት የማይችሉ 6 ህጻናት የረሸኑ…
2
እውሮፓዊ ፍሽዝምን የቀጣ ትውልድ የልጅ ልጆች እስላማዊ አክራሪዎች ሊበታትኗት ያሰቧትን ኢትዮጵያን በመደራጀት በፅንፍም ቢሆን መታደግ ግድ ይላቸዋል! አበቃሁ!
2
እንዴት ነው እዚህ ደረጃ ላይ የደረስነው? እንዴት ነው የተጨካከንነው የሚሉ ጥያቄዎች በየአቅጣጫውና በየምክንያቱ እየተደመጡ ነው። መጠየቅ የመፈወስ ጅማሮ ነው። እ…
2
ዘረኝነት =ዝቅተኝነት =አእምሮ ዝቅተኝነት= ሗላ ቀርነትን ነው ሚያሳየው.ፈረንጅ አንድ ዶላር ቢወረውርለት የኛ ሰው እነሱን አጎንብሶ ይገዛላቸዋል:: የራሱን እያንቋሸ…
2
ዘግናኝ
2
ኃጢአተኛ ነፍስህ ከድነት በላይ ነው እናም ሰላምን እና ህመምንም አታውቅም ፣ ብቸኛው የባዶነት ቅዝቃዜ ብቻ ነው የንስሐ ጊዜ ተጠናቅቋል ፣ ምክንያቱም ጥፋቶችህ በክፉ ዓይነትህ ከማንኛውም ተልእኮ ይበ…
2
የኔ ሀሳብ ካልሆነ አገር ትፈርሳለች ነው እምትለው 7ኛው ህልመኛው ንጉስ ። አቦ አናትክ ይፍረስና ትሸነፋለክ ፣ሀሳብህም ውሃ ይበላዋል ለማየት ያብቃክ
2
በተጎሳቆል ህይወቴ ውስጥ የት እንደሄድሁ አላውቅም ??
2
ይህን የባንዲራ ጣዖት ከቤተክርስቲያን አውጡ። ይህ ጣዖት የቤተክርስቲያንን አንድነት የሚከፋፍል ነው። እባካችሁ ይህን የመለያየት ጣዖት ታቦተ ጽዮን ካለችበት ከመንበሩ አውጡ! ጎዶል…
2
???????? አጋር ፓርቲም ሆኖ የመኖር ፍላጎት አሳይታለች....አሮጊቷ ??????
2
በርቺ ይሄ ትክክል አይደለም
2
እኔና ለማ መገርሳ እሚለየን መቃብር ብቻ ነው። ኣብይ አህመድ አቤት ክህደት መጨረሻ
2
እቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው ፌሪዬ
2
ልክ የሌለዉ የዶክተር ዐብይ መንግሥት ትግስት እንዳንተ አይነቱን ልክፍታም እያስጨፈረብን ነዉ። የአህያ ሥጋ አልጋ ሲሉት መሬት ቦታክ ከርቸሌ ነዉ!
2
የኦነግ አክራሪና የቅኝ ተገዥነት ፖለቲካ ከግብጽ እንደተቀዳ የሚገባህ በአቶ ገዱ እንግሊዝኛ እኩል ሙድ ለመያዝ ሲሞክሩ ነው።
2
ጤነኛ ሰው ጸረ ለማ መገርሳ ሆኖ አይቆምም ካላበደ በቀር እብዳችሁን ደግሞ ዘመዶቹ እሰሩልን! I like it!
2
በውኑ ከኢህአዴግ ይህንን መጠበቅ ከንቱ አይደለምን?
2
በሰለጠነ ህዝብ ቢሆን በተቃውሞ የድርጅቱ ሃላፊው ከስልጣን ያስነሳ ነበር የኛ ህዝብ ግን እያለቀሰ ያጨበጭባል
2
አመት የሞጣ ቆሞጬ መሰጊድ የነኮ የሚያልቅበት ያርገዉ አላህ ይበቀላቸዉ
2
ነገር ፍለጋ በቃ አሪፍ ሚያስብል ምስሎሽ ነው አይደል መስፍኔ
2
ትርጉም ትገድላለች፡፡ ስጋዊ ትርጉም በተለይ አንድ አይደለም ሚሊዮን ህዝብ ገደል ወስዳለች፡፡
2
በሰራው ጥፋት ልኩን ያገኛል። አትጠራጠር ነገ ሌላ ቀን ነው።
2
ትግርኛ ገባኝ ስል ይሄው ያራዳ ቋንቋ እያመጣ ግራ ሚያጋባኝ ልጅ ???♂️
2
ስላልደረሰብህ ልብ አላልከው ይሆናል እንጂ በእምነት ታቋማት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ከተጀመረ ቆይቷል ! አሁን ልክ እንደ አዲስ ክስተት ከበሮ አትደልቁብን:: ራስ ወዳድነት አይጠቅምም !
2
የሰሞኑ የአዲስ አበባ ሴት ነን ተብዬዎች ትዊት ምታደርጉት ሁሉ ለዛው ጠፍቷል
2
ሳይሰማ... አሉ ?? ኧረ ወገን ላይፍን እኮ ሆን ብለው እያከበዱ ነው ??
2
ነገ ማታ ምን ልበላው?
2
እኔ እምለው አሁን ወተው መናገር ስለቻሉ ነው ወይስ ድሮም አንዲ ደደቡ ብዙ ነበረ? ??
2
ሰላም የለም ፣ በዚህ ዓለም ውስጥ ደስታን ለማግኘት የሚሞክሩት ሥቃዮች ብቻ ናቸው የፈጠሩን እና ተስፋ የቆረጡ አማልክት ሁሉ አሮጌውን ማስወገድ እና ይህን ጥ…
2
ኣረ አማራ ክልል ወደ ትግራይ ተጠቃለሉ
2
አብይ አህመድ ብልፅግናን ካልመረጣችሁ ኢንተርሃምዌ ይፈጠራል እያለ በአውርቶ አደሮቹ ፕሮፓጋንዳ መርጨት ጀምሮአል! የጌታው የመለስ ዜናዊ ልጅ!
2
በለው! ?? እሺ እንግዲህ
2
የብልጽግና ፓርቲ ስኬት አብዮታዊ ዴሞክራሲን በመገርሰሱ ሳይሆን ፌደራሊዝምን በአግባቡ ለመተግበር በሚኖረው ተነሳሽነት ላይ ይሆናል። አጋር ክልሎችን አባል ማድረጉ ጥሩ ጅማሮ ነው።
2
ጥረው ግረው ያገኙት ሀብት አይመስልም ??
2
ይቅርታ ይጠይቃል ብዬ ስጠብቅ ጭራሽ ይጃጃላል እንዴ? ኤጭጭ
2
እጃቸዉን መሰደድ ይችላሉ እኛ ደሞ አብረን ሠባብረን ስም ቀይረዉ እንዳይመጡ እናረጋቸዋለን ምድረ የበሰበሰ የአሮጌ ሽማግሌ ጥርቅም
2
ሁላችንም የእግዚብሔርን ክብር አንኳሰናል፡፡ እንዴት? ከእርሱ በላይ ሌሎች ነገሮችን በመምረጥ፡፡ ባለማመስገን፣ በእርሱ ባለመታመንና ባለመታዘዝ፡፡ በመሆኑም…
2